በፖዘቲቭ አክሽን ፎር ደቨሎፕመንት ከተሰሩ ውጤታማ ስራዎች ውስጥ የጎዳና ህይወትን የሚገፉ ዜጎችን ህይወት በዘላቂነት ለመለወጥ የተሰራውን “እናትነትን ከድሬ” በሚል አዲስ ልሳን ጋዜጣ በጥር 25 እትሟ በቀረበው አምዷም አዲስ አበባ ከድሬዳዋ ከተማ ልትማር የምትችለውን ልምድ ዳስሳለች። ዝርዝር ፅሁፍን ይመልከቱ፡፡